[vc_row][vc_column][vc_column_text] በ18ኛው ዓመት ፌስቲቫላችን ላይ ከኢትዮጵያ በተጋባዥነት 6 ቡድኖች ይመጣሉ አበበ ቢቂላ ስፖርት ማህበር ሻላ የስፖርት ማህበር ኢትዮ አፍሪካንስ ስፖርት ማህበር ኢትዮ አዲስ የስፖርት ማህበር የቀድሞ ቡና ስፖርት ማህበር ስታድዮም ዙሪያ ስፖርት ማህበር የእነዚህ ቡድኖች ተወካዮች ከሰሞኑ ስለዝግጅታቸው እና ስለ ዓመታዊ ዝግጅት ናሁ ቴሌቪዥን ላይ ቆንጆ ቆይታ አድርገው ነበር ለናሁ ስፖርት አዘጋጅ Ashenafi Zelele በፌዴሬሽናችን ስም የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን ። [/vc_column_text][/vc_column][/vc_row][vc_row][vc_column][vc_video link=”https://www.youtube.com/watch?v=QMNY7JIkLcw”][/vc_column][/vc_row]