Location; ArtCube, Hursteg 8, Ghent, BelgiumArtCube, Hursteg 8, Ghent, Belgium
Date: 02 August 2024 04:30 (CEST)
ESCFE GENT2024 ውድ የESCFE ቤተሰቦች እንደሁሌውም በኢትዮዽያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ የራሳቸውን አሻራ ጥለው ያለፉ የቀድሞ ተጫዋቾችን በመጋበዝ የሚገባቸውን ክብር በሕይወት ሳሉ እንዲያዩ እያደረገ የሚገኘው ESCFE ዘንድሮም በቤልጅየም ለ19ኛ ግዜ ለሚደረገው ዓመታዊ ክብረ በዓላችን ላይ በ1970 እና 80ዎቹ በሀገራችን እግር ኳስ ውስጥ ጉልህ ሚና የነበራቸውን ከክለባቸው ታላቁ ቅ/ጊዮርጊስ አልፈው ለብሔራዊ ቡድን ብዙ የለፉ እና ባንዲራቸውን ከፍ ያደረጉትን ሙልጌታ ከበደ እና ሰለሞን ሉቾን በክብር እንግድነት ሲጋብዝ ክብርም ደስታም ይሰማዋል ። ሙልጌታ ከበደ እናሰለሞን ሉቾን ክብር ስጡልን
Location; ArtCube, Hursteg 8, Ghent, BelgiumArtCube, Hursteg 8, Ghent, Belgium Date:01 August 2024 23:00 – 02 August 2024 04:30 (CEST)
Ethiopian Sports & Culture Federation in Europe (ESCFE), founded in 2002, is a non-profit organization dedicated to promote the rich Ethiopian culture and heritage as well as build positive environment within Ethiopian-European communities in Europe.
Copyright © 2023 ESCFE by ESCFE Media IT Team.