በጀግናዋ የኢትዮጵያ ልጅ በአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሚመራው የኦሎምፒክ ኮሚቴ ቡድን በሰላም አምስተርዳም ገብቶዋል ።
እንግዶቻችንን ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ እና አቶ አካለወር ሳልልህ (አክሻ) በሰላም ገብተዋል ።
በአምላክ ለESCFE ስራ ዓመራር ላመጣህልን ስጦታ ከልብ እናመሰግናለን ።
እንኳን ደህና መጣችሁልን።
Δ