በ18ኛው ዓመት ፌስቲቫላችን ላይ ከኢትዮጵያ በተጋባዥነት 6 ቡድኖች ይመጣሉ
- አበበ ቢቂላ ስፖርት ማህበር
- ሻላ የስፖርት ማህበር
- ኢትዮ አፍሪካንስ ስፖርት ማህበር
- ኢትዮ አዲስ የስፖርት ማህበር
- የቀድሞ ቡና ስፖርት ማህበር
- ስታድዮም ዙሪያ ስፖርት ማህበር
የእነዚህ ቡድኖች ተወካዮች ከሰሞኑ ስለዝግጅታቸው እና ስለ ዓመታዊ ዝግጅት ናሁ ቴሌቪዥን ላይ ቆንጆ ቆይታ አድርገው ነበር
ለናሁ ስፖርት አዘጋጅ Ashenafi Zelele በፌዴሬሽናችን ስም የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።