ፌዴሬሽናችን 26 – 29 July 2023 አምስተርዳም (ሆላንድ) ላይ በሚያካሂደው አመታዊ ፌስቲቫል ላይ ለንግድ እና ለማስታወቂያ አገልግሎት ፈላጊዎች የድንኳን ኪራይ አቅርቦዋል ።
በዚህ ዓመታዊ ዝግጅታችን ላይ ድንኳን ተከራይታችሁ ልዩ ልዩ ስራዎችን መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ ፌዴሬሽኑን እንዲያነጋግሩ ጥሪ እናደርጋለን።
Δ