ፌዴሬሽናችን ለፍራንክፈርቱ ዝግጅት ሕጋዊ ውክልና ከሰጠው ተቀማጭነቱ ሲያትል አሜሪካ ከሆነው KingSolo Promotion ድርጅት ውጭ ስምምነት አድርጋችሁ ወደ ፍራንክፈርት ልትመጡ ላሰባቹ ለምናከብራችሁ አርቲስቶቻችን ESCFE አላስፈላጊ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ከወዲሁ ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ከታቸእ ባያያዝነው ደብዳቤ ያሳስባል ።