
18th February 2020
#ESCFE2020 Amsterdam ‼From July 29 to 1st August #ማስታወቂያ፡ ለድንኳን ፈላጊዎች ከጁላይ 29 እስከ – ኦገስት 1፣ 2020 (ለአራት ቀናት) በአምስተርዳም ከተማ በሚደረገው የኢትዮጵያውያን የባህልና ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ባህላዊ ምግብ ለማቅረብም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ድንኳን መከራየት የምትሹ ወገኖች፣ ከታች በተጠቀሱት ስልኮች በመደወል ካሁኑ መመዝገብ እንደምትችሉ በአክብሮት እንገልጻለን።ባህላዊ ምግብ አቅራቢዎችን በተመለከተ ቁጥሩ በጣም ውስን ስለሚሆን ቅድሚያ የሚሰጠው፣ አስቀድሞ…