
1st February 2020
ESCFE2020 AMSTERDAMJuly 29th – 1st August ፌዴሬሽናችን ሙሉ ሃላፊነት ወስዶ በራሱ የ18ኛውን ዓመታዊ ዝግጅታችንን ባመረ እና በደመቀ ለማክበር ዝግጂቱን ከወዲሁ ጀምሮዋል ።በማንኛውም መልኩ ከፌዴሬሽናችን ጎን በመቆም ለዝግጅቱ መሳካት የበኩላችሁን ለማበርከት የምትፈልጉ በጎ ፈቃደኞችን ( Volunteers ) እናበረታታለን! ! ኢሜል ይላኩልን escfeorg@gmail.comይደውሉልን +41762808814 በፌዴሬሽኑም የፌስቡክ መሴንጀር ሊፅፉልን ይችላሉ